ሩህ ሚዲያ – Ruh Media

Find articulated views on the Fabrics of Ethiopian society & the world at large. There is no limit of topics of address: culture, lifestyle, history, art, literature, politics and economy. Habtamu Girma's page shares opinions, viewpoints, and/or commentaries on issues that matters for us all!!!

ሩህ ሚዲያ የተለያዩ የዲጂታል የብዝሃ-መገናኛ አማራጮችን በመጠቀም በአፍሪካ፣ በተለይ በኢትዮጵያ የኢኮኖሚ አስተዳደርና ፖሊሲ፣ ፖለቲካል ኢኮኖሚ፣ ጂኦ-ኢኮኖሚክስ፣ ጂኦ-ፖለቲካ ጉዳዮች ዙሪያ በእውቀትና በዕውነት የተቀረጹ መረጃዎችን ለህዝብ ማድረስን ዓላማው ያደረገ ሚዲያ ነው፤ ዓላማውም በአገራዊ ኢኮኖሚያዊ አጀንዳዎች ላይ የሚኖረን ግንዛቤ በጥናትና በዕውቀት የተደገፈ እንዲሆን ጥረት ማድረግ ነው፤ በሩህ ሚዲያ ውስብስብ የሆኑ የኢኮኖሚ ጽንሰ ሃሳቦች እና የፖሊሲ እርምጃዎችን በቀላሉ ህዝብ በሚረዳው መንገድ ለማቅረብ ጥረት ይደረጋል // Ruh Media is aimed at addressing contextual factors associated to African economy, politics, geo-economics, natural resource conservation & management, climate change and energy transition issues. Ruh Media produces original contents capturing the human stories behind statistics, and showing how continental (African) and Ethiopian specific developmental aspirations translate into community-level change // የሩህ ሚዲያ ድህረ ገጽና የማህበራዊ ሚዲያ ገጾችን ይጎብኙ፤ ይወዳጁ!

ምድብ፥ Uncategorized

  • CONTROVERSY OVER NILE RIVER: ANOTHER SHOWCASE OF GLOBAL INJUSTICE?

    Today, Ethiopia is facing injustices over its sovereign rights of use from the Nile water. As Egypt is influencing the world for bad, my message for all Ethiopians is to stand united and defend their flagship project, the GERD Dam. Ethiopians have to optimize all available means and tools in their capacities and voice out…

  • ግንቦት 20 የሚዘከረው ቀኑ የህዝባችን ቁስል የተሻረበት የምሥራች ቀን እስከሆነ ጊዜ ድረስ ነው!

    በዘመናዊ የኢትዮጵያ ታሪክ በተለያየ ዘመን የተፈራረቁ አገዛዞች ሥልጣን የጨበጡት በሃይል እንደሆነ ሀቅ ነው። እናም የስልጣን በትር በእጃቸው ያስገቡበትን ቀን የድል ቀን አድርገው ደንግገዋል። ግርማዊነታቸው የካቲት 23 ቀን፣ ደርግ መስከረም 2 ቀን፣ ኢህአዴግ ግንቦት 20 ቀንን ብሔራዊ በዓል ብለው አውጀዋል። በዘመን ዥረት አንዱ ሥርዓት በሌላው እየተተካ ቢመጣም ቴዲ አፍሮ እንደተቀኘው ለህዝቡ አዲስ ንጉስ እንጂ ለውጥ ከቶም…

  • INSIDE THE MIND OF LIDETU AYALEW

    Though Lidetu and his ideals appears not weighing in influencing public life, the essence of exploring inside the mind of this political figure has an important connotation to ordinary Ethiopians on the behavioral effects of laziness. How Lidetu Ayalew is behaving is a good reminder to all us that failing to deliver our roles or…

  • ህወሃት ከገጣሚ ደበበ ሰይፉ ህይወት መማር ቢችል መልካም ይሆንለታል!

    ካለፉት ሁለት አመታት ወዲህ በተለይ፣ ህወሃት በከፍተኛ የፖለቲካ ግራ መጋባት ህመም እየማቀቀ ነው። የዚህች ጽሑፍ ጭብጥ ህወሃት የገባበትን የፖለቲካ ቅርቃር በደበበ ሰይፉ ዝነኛዋ ግጥም -‘ለምን ሞተ ቢሉ’ – መነሻ (ዳራ) እና ይዘት መግለጽ ነው፤ አላማዬም ህወሃት ከገጠመው የፖለቲካ ግራ መጋባት ችግር ይወጣ ዘንድ ምክር ቢጤ ለመስጠት ነው፤ የጽሑፉ መንፈስ ግልብ ተቃውሞ ወይም ጭፍን ጥላቻ ሳይሆን…

  • COVID-19 GLOBAL PANDEMIC: INFOGRAPHIC TIMELINE

    As we note from history, deadly pandemics have always been inherent to human civilizations. In the past two centuries alone, the world has seen a total of eight major pandemics. In the 20th century three outbreaks recorded as global pandemic: the historic ‘Spanish Influenza’ of 1918, (killed over 100 Million people): the ‘Asian flu’ of…

  • Stay away from Corona Politics!

    Since the last one month or so, precautionary awareness creations on COVID-19 haven been in place all over Ethiopia. I think enough has been done how to protect oneself from getting contracted of the virus. Thenceforward, the people of Ethiopia should be made clear on the real threat ahead of them. In this regard, the…

  • አለማችን በኮሮና ወረርሽኝ መናጋትም፣ መረጋጋትም ገጥሟታል

    በዶናልድ ትራምፕ መሪነት አሜሪካ የአለም የትብብር እና የአብሮነት እሴቶችን አጥፍታ አክራሪ ብሔርተኝነት በመላው አለም ሰፍኖ፤ ሶስተኛው የአለም ጦርነት ፊሽካ መነፋት በስጋት እየጠበቅን ሳለን ግን ኮሮና በድንገት ከተፍ ብሎ የማረጋጋት ስራ እየሰራ ነው። ቀድሞ የጠላት ያህል ይተያዩ የነበሩ፣ እንደ እስራኤል እና ፍልስጤም ያሉ አገራት እንኳ በኮሮና ወረርሽኝ ምክንያት ሊተባበሩ ግድ ብሏቸዋል። ወደ ኢትዮጵያ ስንመጣም፣ ኮሮና በአገሪቱ…

  • CORONAVIRUS PANDEMIC –  AN EVIL BUT  UNITING FACTOR IN A DIVIDED ETHIOPIA

    With the tally of Covid-19 cases in Ethiopia incessantly increasing, the problem is likely to surge and last longer. And the government of Ethiopia declared national calls in the fight against Covid-19, sending clear message to Ethiopians across the board to prepare for the worst. In response to this national call, Ethiopians from all walks…

  • በኮሮና ቫይረስ ላይ ያለን ቸልተኝት የሚያስከፍለን  ዋጋ ምን ያህል ይሆን ?

    እንበልና በኢትዮጵያ March 13 2020 በኮረና የተያዙ ሰዎች ቁጥር 2179 ነው። ህዝቡ የማህበራዊ መስተጋብር (Social distancing) መርህን ተከትሎ ህይወቱን የማይመራ ከሆነ በኢትዮጵያ እስከ ግንቦት ወር መጨረሻ ድረስ በኮሮና በሽታ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር አርባ (40) ሚሊዮን ይደርሳል። የተለመደው ኑሮ ዘይቤ ከቀጠለ በኢትዮጵያ ከሁለት ወራት በኋላ በኮሮና የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር አስራ ስድስት (16) ሚሊዮን ይሆናል። አሁንም ህዝቡ…

  • WATCH OUT FROM DEADLY COVID-19

    In Ethiopia, I am seeing people are rather living in ordinary way while the disease prevention requires otherwise. How should we change our lifestyle then? It takes to live the principle of የ-መ ህጎች፦ መጸለይ፣ መታጠብ፣ መራራቅ People learn from two, either from advice or from own grief. Which way to get lesson is up…