ሩህ ሚዲያ – Ruh Media
Find articulated views on the Fabrics of Ethiopian society & the world at large. There is no limit of topics of address: culture, lifestyle, history, art, literature, politics and economy. Habtamu Girma's page shares opinions, viewpoints, and/or commentaries on issues that matters for us all!!!
recent posts
- መርስዔሀዘን ወልደቂርቆስ (1891-1971 ዓ.ም)
- In Honor of the Late Prof. Elizabeth Woldegiorgis (1956 – 2025)
- Remembering the 1996 CAF African Cup of Nations (AFCoN 1996) – Why Nigeria Boycotted the Tournament?
- Value Judgements on Ethiopia’s recent deal with Somaliland Should be Principled – but, How?
- ‘Defunct’ but ‘Immortal’ Names to Remember while Celebrating New Year – 2024
about
ሩህ ሚዲያ የተለያዩ የዲጂታል የብዝሃ-መገናኛ አማራጮችን በመጠቀም በአፍሪካ፣ በተለይ በኢትዮጵያ የኢኮኖሚ አስተዳደርና ፖሊሲ፣ ፖለቲካል ኢኮኖሚ፣ ጂኦ-ኢኮኖሚክስ፣ ጂኦ-ፖለቲካ ጉዳዮች ዙሪያ በእውቀትና በዕውነት የተቀረጹ መረጃዎችን ለህዝብ ማድረስን ዓላማው ያደረገ ሚዲያ ነው፤ ዓላማውም በአገራዊ ኢኮኖሚያዊ አጀንዳዎች ላይ የሚኖረን ግንዛቤ በጥናትና በዕውቀት የተደገፈ እንዲሆን ጥረት ማድረግ ነው፤ በሩህ ሚዲያ ውስብስብ የሆኑ የኢኮኖሚ ጽንሰ ሃሳቦች እና የፖሊሲ እርምጃዎችን በቀላሉ ህዝብ በሚረዳው መንገድ ለማቅረብ ጥረት ይደረጋል // Ruh Media is aimed at addressing contextual factors associated to African economy, politics, geo-economics, natural resource conservation & management, climate change and energy transition issues. Ruh Media produces original contents capturing the human stories behind statistics, and showing how continental (African) and Ethiopian specific developmental aspirations translate into community-level change // የሩህ ሚዲያ ድህረ ገጽና የማህበራዊ ሚዲያ ገጾችን ይጎብኙ፤ ይወዳጁ!
ምድብ፥ Uncategorized
-

የሰሞኑ የሶሻል ሚዲያ ጉዳይ አዲስ አበባ የማን ናት? የሚለው ነው። የአዲስ አበባ የባለቤትነት ጉዳይ መነሳቱ ስህተት የለውም። ችግሩ ኢትዮጵያ የዜጎቿ የመሆኗ ነገር እጅግ ባጠራጠረበት ዘመን አዲስ አበባ የማን ናት? ብሎ መጠየቁ የፌዝ ስለሚመስል ነው። ጥያቄው የፌዝ ነው ተብሎ ግን መልስ መስጠት አለመቻል ማብቂያ ለሌለው ሙግት እና/ወይም ጠብ ያጋልጣል። ይህ አይነት ሙግት ወይም ጠብ መንስኤም፣ ውጤትም…
-

In my opinion, why Ethiopians are faced with costlier life today is because prevailing production system is lagging behind what is required to be in a time. The implication is clear: a resolve for rising cost of living would be rethinking the way we produce, and revisiting our conception on the essence of work.
-

A glimpse into the political history of Ethiopia tells politicians have incessantly fanned the flames of mass confusion, at least in two ways. One is how the governing circle has understood history, where they divide it into evil and good, while such value judgment on the essence of history is neither right nor wrong, but…
-

Emerging empirical evidences from development literature suggest that old way of looking the theory and practice meant to address the welfare of communities doesn’t appeal to particular contexts prevailing in developing world. As a result of that, it is not unusual to witness development policies to have remained impotent. All in all, academic and policy…
-

የዚህ መጣጥፍ በአላማው ሐምሌ 28 ቀን 2010 ዓ.ም በተለይ በጅግጅጋ እና አከባቢዋ የደረሰውን አስነዋሪ ድርጊት አንደኛ አመት ስናስታውስ ነገሩን የምንረዳበትን አጠቃላይ አውድ ማሳየት፣እናም በተለይ በአደጋው ቀጥተኛ ተጠቂ የሆንን ሁሉ በዳያችንን በአግባቡ እንድንለይ ማሳሰብ ነው። ከዚህ አንጻር አንባቢያን በኢትዮጵያ ታሪክ ሕዝበ ሕዝብ ላይ ተነስቶ እንደማያውቅ እንድናስታውስ (እንድንገነዘብ) ማስቻል ነው።።በተለያዩ ዘመናት ኢትዮጵያን ያስተዳደሩ ገዢዎች ሕዝቡን ከፋፍለው ለመግዛት…