ሩህ ሚዲያ – Ruh Media
Find articulated views on the Fabrics of Ethiopian society & the world at large. There is no limit of topics of address: culture, lifestyle, history, art, literature, politics and economy. Habtamu Girma's page shares opinions, viewpoints, and/or commentaries on issues that matters for us all!!!
recent posts
- መርስዔሀዘን ወልደቂርቆስ (1891-1971 ዓ.ም)
- In Honor of the Late Prof. Elizabeth Woldegiorgis (1956 – 2025)
- Remembering the 1996 CAF African Cup of Nations (AFCoN 1996) – Why Nigeria Boycotted the Tournament?
- Value Judgements on Ethiopia’s recent deal with Somaliland Should be Principled – but, How?
- ‘Defunct’ but ‘Immortal’ Names to Remember while Celebrating New Year – 2024
about
ሩህ ሚዲያ የተለያዩ የዲጂታል የብዝሃ-መገናኛ አማራጮችን በመጠቀም በአፍሪካ፣ በተለይ በኢትዮጵያ የኢኮኖሚ አስተዳደርና ፖሊሲ፣ ፖለቲካል ኢኮኖሚ፣ ጂኦ-ኢኮኖሚክስ፣ ጂኦ-ፖለቲካ ጉዳዮች ዙሪያ በእውቀትና በዕውነት የተቀረጹ መረጃዎችን ለህዝብ ማድረስን ዓላማው ያደረገ ሚዲያ ነው፤ ዓላማውም በአገራዊ ኢኮኖሚያዊ አጀንዳዎች ላይ የሚኖረን ግንዛቤ በጥናትና በዕውቀት የተደገፈ እንዲሆን ጥረት ማድረግ ነው፤ በሩህ ሚዲያ ውስብስብ የሆኑ የኢኮኖሚ ጽንሰ ሃሳቦች እና የፖሊሲ እርምጃዎችን በቀላሉ ህዝብ በሚረዳው መንገድ ለማቅረብ ጥረት ይደረጋል // Ruh Media is aimed at addressing contextual factors associated to African economy, politics, geo-economics, natural resource conservation & management, climate change and energy transition issues. Ruh Media produces original contents capturing the human stories behind statistics, and showing how continental (African) and Ethiopian specific developmental aspirations translate into community-level change // የሩህ ሚዲያ ድህረ ገጽና የማህበራዊ ሚዲያ ገጾችን ይጎብኙ፤ ይወዳጁ!
መለያ፥ ሀብታሙ ግርማ ደምሴ
-

የትግራይ ምርጫ አሁንም ሆነ ዘግይቶ ቢካሄድ ውጤቱ አንድ ነው፤ ሂደቱ ላይ ነው ችግሩ። በሁለቱም ምርጫ ቢካሄድ ህወሓት እንደሚያሸንፍ የታወቀ ነው። ነገር ግን የዛሬው ምርጫ ህገ መንግስታዊ መሰረት የሌለው እንደሆነ ይታወቃል። የእልህ አይነት ስለሆነ ምርጫው ምክንያትም፣ ውጤትም የለውም። ይልቅ ህወሓት ከእልህ ነቅቶ ለአገራዊው ምርጫ መዘጋጀት ይኖርበታል። በቀጣዩ አገራዊ ምርጫ ውጤት ብልጽግና ትግራይ፣ ትዴፓ እና/ወይም ኣረና በክልሉ…
-

ካለፉት ሁለት አመታት ወዲህ በተለይ፣ ህወሃት በከፍተኛ የፖለቲካ ግራ መጋባት ህመም እየማቀቀ ነው። የዚህች ጽሑፍ ጭብጥ ህወሃት የገባበትን የፖለቲካ ቅርቃር በደበበ ሰይፉ ዝነኛዋ ግጥም -‘ለምን ሞተ ቢሉ’ – መነሻ (ዳራ) እና ይዘት መግለጽ ነው፤ አላማዬም ህወሃት ከገጠመው የፖለቲካ ግራ መጋባት ችግር ይወጣ ዘንድ ምክር ቢጤ ለመስጠት ነው፤ የጽሑፉ መንፈስ ግልብ ተቃውሞ ወይም ጭፍን ጥላቻ ሳይሆን…
-

የኮሮና ቫይረስ ኢትዮጵያ ገባ ከተባለ አስር ቀናት አለፉ፤ በእነዚህ ቀናት በስራ ምክንያት በተዘዋወርኩባቸው ድሬዳዋ፣ ሐረር እና ጅግጅጋ ከተሞች ህዝቡ ስለ በሽታው ያለውን አመለካከት ለመታዘብ እድሉ ነበረኝ፡፡ አብዛኛው ህዝብ የሚለው በሽታው ከጸሎት በቀር ምድራዊ በሆነ ነገር መጠንቀቅ አይቻልም ነው፤ ስለሆነም የፈጣሪ ቁጣ ነው፡፡ ለአንዳንዶቹ ደግሞ ከበሽታው ማምለጥ የማይቻልበት ምክንያት በአብዛኛው ህዝብ የቀን ገቢ ያለው በመሆኑ ኢኮኖሚያችን…
-

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ የዶክትሬት ዲግሪውን የሰራ ኢትዮጵያዊ ኢኮኖሚስት ሃብት አለመፍጠሩ ወይም ባለሃብት መሆን አለመቻሉ ያሳፍራቸዋል፤ የፖለቲካ ሳይንስ ምሁሩ ሰላማዊ ፖለቲካ በአገሪቱ እንዲሰፍን አለማድረጉም እንዲሁ፡፡ በኢትዮጵያ ሁኔታ ፒ.ኤች.ዲ የህዝብን ችግር ቢፈታ ኖሮ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዶክትሬት ዲግሪያቸው ምን አንንደሰሩበት አላውቅም፡፡ ነገር ግን መልሱን ራሳቸው ዶር አብይ በቅርቡ የብሔራዊ በጎ ፍቃድ አገልግሎት የሚሰጡ ወጣቶችን በሚሊኒየም አዳራሽ ሰብስበው ከተናገሩት…
-

ከታሪካችን ማህደር እንደምናገኘው አባቶቻችን በአውደ ውጊያዎቻቸው እንዳደረጉት በእጃቸው ጦር እና ጋሻ፣ በልቦናቸው ደግሞ የፈጣሪን ተራዳኢነት ይዘው ነበር። ኮሮናን ለመግጠም ስንዘጋጅ እኛም ተመሳሳይ ስልት መከተል አለብን።ስለሆነም፣ ዝቅ ሲል ራስን እየተከላከሉ የበሽታውን መስፋፋት መከላከል፣ከፍ ሲል ስርጭቱን ለመግታት ማጥቃት ነው፤ ኢትዮጵያዊያን ጦርነት ላይ እጅ መስጠት ታሪካችን አይደለምና ኮሮናን በመዋጋት ሂደት የሚከፈለውን መስዋዕትነት ለመክፈል መዘጋጀት ያሻል፤ ሞቶ ሌሎችን ለማዳን…
-

አንድ አገር የሆነ ችግር ሲገጥማት ችግሩን ሊፈቱ የሚችሉ የትምህርት ዘርፎች ዙሪያ ለማሠልጠን መነሳሳቷ ክፋት ባይኖረውም፣ ጨርሶውኑ የትምህርት መነሻውም መድረሻውም ቁሳዊ ፍላጎት መሆኑ ግን ትልቅ ስህተት ነው፡፡ በዚህ ረገድ በቀደመው ዘመን የነበረው የትምህርት ሥርዓት የተሻለ እንደሆነ በርካታ ምሁራን የሚስማሙበት ነው። ከ40 እና 50 ዓመታት በፊት ዘመናዊ ትምህርት ሲጀመር፣ ከቀለም ትምህርት ጎን ለጎን የግብረ ገብ ትምህርት ይሰጥ…