ሩህ ሚዲያ – Ruh Media
Find articulated views on the Fabrics of Ethiopian society & the world at large. There is no limit of topics of address: culture, lifestyle, history, art, literature, politics and economy. Habtamu Girma's page shares opinions, viewpoints, and/or commentaries on issues that matters for us all!!!
recent posts
- መርስዔሀዘን ወልደቂርቆስ (1891-1971 ዓ.ም)
- In Honor of the Late Prof. Elizabeth Woldegiorgis (1956 – 2025)
- Remembering the 1996 CAF African Cup of Nations (AFCoN 1996) – Why Nigeria Boycotted the Tournament?
- Value Judgements on Ethiopia’s recent deal with Somaliland Should be Principled – but, How?
- ‘Defunct’ but ‘Immortal’ Names to Remember while Celebrating New Year – 2024
about
ሩህ ሚዲያ የተለያዩ የዲጂታል የብዝሃ-መገናኛ አማራጮችን በመጠቀም በአፍሪካ፣ በተለይ በኢትዮጵያ የኢኮኖሚ አስተዳደርና ፖሊሲ፣ ፖለቲካል ኢኮኖሚ፣ ጂኦ-ኢኮኖሚክስ፣ ጂኦ-ፖለቲካ ጉዳዮች ዙሪያ በእውቀትና በዕውነት የተቀረጹ መረጃዎችን ለህዝብ ማድረስን ዓላማው ያደረገ ሚዲያ ነው፤ ዓላማውም በአገራዊ ኢኮኖሚያዊ አጀንዳዎች ላይ የሚኖረን ግንዛቤ በጥናትና በዕውቀት የተደገፈ እንዲሆን ጥረት ማድረግ ነው፤ በሩህ ሚዲያ ውስብስብ የሆኑ የኢኮኖሚ ጽንሰ ሃሳቦች እና የፖሊሲ እርምጃዎችን በቀላሉ ህዝብ በሚረዳው መንገድ ለማቅረብ ጥረት ይደረጋል // Ruh Media is aimed at addressing contextual factors associated to African economy, politics, geo-economics, natural resource conservation & management, climate change and energy transition issues. Ruh Media produces original contents capturing the human stories behind statistics, and showing how continental (African) and Ethiopian specific developmental aspirations translate into community-level change // የሩህ ሚዲያ ድህረ ገጽና የማህበራዊ ሚዲያ ገጾችን ይጎብኙ፤ ይወዳጁ!
ምድብ፥ Uncategorized
-

ይህ መጽሐፍ ኢትዮጵያዊ ብዕረኞች በጸሐፊነት፣ በጋዜጠኝነት እና በተለያዩ መንግስታዊ ሹመቶች በዘመናዊ የኢትዮጵያ ሥነ ጽሑፍ፣ ጋዜጠኝነት እና አስተዳደራዊ ታሪክ ያበረከቱትን ፈርጀ ብዙ ሚና ያሳያል፡፡ በዋናነት የጸሐፊነት እና የጋዜጠኝነት ጣምራ ተግባር በየዘመኑ ማህበራዊ-ፓለቲካዊ አውድ ያሳረፈውን ተጽዕኖ በጸሐፍቶቻችን ግለ-ታሪክ አጮልቀን እንድናይ ይረዳናል፡፡ በግለ-ታሪኩ የተካተቱት ጸሐፍት መብዛታቸው እና በተደራጀ መረጃ የተዋቀረ መሆኑ መጽሐፉን ልዩ ያደርገዋል፡፡ በውስጡ የሀገራችን ዘመናዊ የሥነ…
-

When I listen to the calls of nature, I hear a scream from all creatures. May be, we feel and hence lend our ears to the human grief only; the suffering of other life is however far from the table of discussions often times. However, unable to speak out their suffering in words doesn’t mean…
-

የጽሑፌ ጭብጥ የጽሑፉ ርዕስ ነው። ዛሬ በውድ የኢትዮጵያ ወጣቶች ደም ስንናፍቀው የኖርነውን የነጻነት አየር መተንፈስ በጀመርንበት ወቅት የኢትዮጵያ ህዝብ እርስ በርስ ለመነቋቆር እና ለመበጣበጥ የሚነሳበት ምክንያት የለውም፤ ነገሩ የፖለቲካ አጀንዳ ልዩነት(ቢኖር እንኳ በንግግር መፍታት ይቻላል) ሳይሆን የአመል ነው። የአመል ችግር የሚለውን የሚጠቀልል የአማርኛ ቃል የቅንነት ችግር (Lack of integrity) ነው። ቅን አለመሆናችን ለብዙ መከራ ዳርጎናል፤…
-

ማስታወሻ:- ይህ መጣጥፍ ነሐሴ 1 ቀን 2011 ዓ.ም በሪፖርተር ጋዜጣ ለህትመት ቢበቃም፣ ጽሑፉ የተዘጋጀው ከአመት በፊት ነበር። መጣጥፉ በይዘቱ የህወሃትን የፖለቲካ አስተዳደር ዘይቤ (system of political governance) በርዕዮተ ዓለማዊ መነጽር በወፍ በረር መገምገም ነው፤ በዋናነትም የህወሃት መራሹ ኢህአዴግ አመራሮች የፖለቲካ ስብዕና መሠረታዊያንን መጠቆም ነው። መጣጥፉን በዚህ ወቅት ለአንባቢ የማድረሱ ዓላማ ሁለት ነው፥ አንድም ህወሃትን በማጥላላት…