ሩህ ሚዲያ – Ruh Media
Find articulated views on the Fabrics of Ethiopian society & the world at large. There is no limit of topics of address: culture, lifestyle, history, art, literature, politics and economy. Habtamu Girma's page shares opinions, viewpoints, and/or commentaries on issues that matters for us all!!!
recent posts
- መርስዔሀዘን ወልደቂርቆስ (1891-1971 ዓ.ም)
- In Honor of the Late Prof. Elizabeth Woldegiorgis (1956 – 2025)
- Remembering the 1996 CAF African Cup of Nations (AFCoN 1996) – Why Nigeria Boycotted the Tournament?
- Value Judgements on Ethiopia’s recent deal with Somaliland Should be Principled – but, How?
- ‘Defunct’ but ‘Immortal’ Names to Remember while Celebrating New Year – 2024
about
ሩህ ሚዲያ የተለያዩ የዲጂታል የብዝሃ-መገናኛ አማራጮችን በመጠቀም በአፍሪካ፣ በተለይ በኢትዮጵያ የኢኮኖሚ አስተዳደርና ፖሊሲ፣ ፖለቲካል ኢኮኖሚ፣ ጂኦ-ኢኮኖሚክስ፣ ጂኦ-ፖለቲካ ጉዳዮች ዙሪያ በእውቀትና በዕውነት የተቀረጹ መረጃዎችን ለህዝብ ማድረስን ዓላማው ያደረገ ሚዲያ ነው፤ ዓላማውም በአገራዊ ኢኮኖሚያዊ አጀንዳዎች ላይ የሚኖረን ግንዛቤ በጥናትና በዕውቀት የተደገፈ እንዲሆን ጥረት ማድረግ ነው፤ በሩህ ሚዲያ ውስብስብ የሆኑ የኢኮኖሚ ጽንሰ ሃሳቦች እና የፖሊሲ እርምጃዎችን በቀላሉ ህዝብ በሚረዳው መንገድ ለማቅረብ ጥረት ይደረጋል // Ruh Media is aimed at addressing contextual factors associated to African economy, politics, geo-economics, natural resource conservation & management, climate change and energy transition issues. Ruh Media produces original contents capturing the human stories behind statistics, and showing how continental (African) and Ethiopian specific developmental aspirations translate into community-level change // የሩህ ሚዲያ ድህረ ገጽና የማህበራዊ ሚዲያ ገጾችን ይጎብኙ፤ ይወዳጁ!
ምድብ፥ Uncategorized
-

The News from Stockholm heralding Abiy Ahmed (PhD) a Nobel Laureate is not just a personal reward for Ethiopian Premier, but also hope for the world that tones of love, peace and reconciliation have a place in today’s turbulent world when leaders in all corners of world voice out against those essential values of humanity.
-

ሀብታሙ ግርማ ይህ መጣጥፍ የስነ ጽሁፍ ሰዎች እና ስራዎቻቸው፡ ልቦለድ፣ የተውኔት ድርስት እና ጋዜጠኝነት በኢትዮጵያ (1850-1960 ዎቹ) ከተሰኘው መጽሐፍ የተወሰደ ነው፡፡ መጽሐፉ በ2011 መስከረም ወር ለህትመት የበቃ ነው፡፡ አለቃ ታዬ ገብረ ማርያም በዘመናዊ የኢትዮጵያ አገረ ግዛት ግንባታ መባቻ ወቅት በተራማጅ አስተሳሰባቸውና በሀይማኖታዊ አስተምህሮታቸው ጎልተው የሚነሱ የስነ ሃይማኖት (theology) ምሁርና የታሪክ ጸሃፊ ነበሩ፡፡ በዚህች አጭር መጣጥፍ…
-

አንድ አመት ተኩል ዕድሜ ያስቆጠረው የአገራችን ሁለንተናዊ ማሻሻያ ጅምር መአንድላይ ከሚተችበት ነጥቦች አንዱ ለውጡን ለመምራት የሚያስችል ፍኖተ ካርታ (roadmap) የለውም የሚል ነው፡፡ የለውጡ አመራሮች የለውጡ መዘውር የመደመር መርህ መሆኑን ቢናገሩም ይህ የመደመር እሳቤ የፖለቲካና ኢኮኖሚ ገጽታዎች በተብራራ መልኩ ሳይቀመጥ ቆይቷል። ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ስለመደመር ፍልስፍና መጽሃፍ እያዘጋጁ እንደሆነ ከመነገሩ ውጪ ቢያንስ ህዝብ የሚያውቀው ሰነድ እስካሁን…
-

As a way forward of economic reforms in Ethiopia, the Abiy government is eying for inclusive capitalism a power of its socioeconomic and political roadmap that direct the path to reforms Ethiopia is envisaged. But, what is inclusive capitalism?
-

Unless swift responses in a way to, Ethiopians are at stake to be engulfed by mass confusion. As to my opinion, the rock bottom of the threatening mass confusion is all those wrong, if not corrupt, understandings on the essence and interpretation of history. This piece also forefront possible way out of the paradox of…