ሩህ ሚዲያ – Ruh Media

Find articulated views on the Fabrics of Ethiopian society & the world at large. There is no limit of topics of address: culture, lifestyle, history, art, literature, politics and economy. Habtamu Girma's page shares opinions, viewpoints, and/or commentaries on issues that matters for us all!!!

ሩህ ሚዲያ የተለያዩ የዲጂታል የብዝሃ-መገናኛ አማራጮችን በመጠቀም በአፍሪካ፣ በተለይ በኢትዮጵያ የኢኮኖሚ አስተዳደርና ፖሊሲ፣ ፖለቲካል ኢኮኖሚ፣ ጂኦ-ኢኮኖሚክስ፣ ጂኦ-ፖለቲካ ጉዳዮች ዙሪያ በእውቀትና በዕውነት የተቀረጹ መረጃዎችን ለህዝብ ማድረስን ዓላማው ያደረገ ሚዲያ ነው፤ ዓላማውም በአገራዊ ኢኮኖሚያዊ አጀንዳዎች ላይ የሚኖረን ግንዛቤ በጥናትና በዕውቀት የተደገፈ እንዲሆን ጥረት ማድረግ ነው፤ በሩህ ሚዲያ ውስብስብ የሆኑ የኢኮኖሚ ጽንሰ ሃሳቦች እና የፖሊሲ እርምጃዎችን በቀላሉ ህዝብ በሚረዳው መንገድ ለማቅረብ ጥረት ይደረጋል // Ruh Media is aimed at addressing contextual factors associated to African economy, politics, geo-economics, natural resource conservation & management, climate change and energy transition issues. Ruh Media produces original contents capturing the human stories behind statistics, and showing how continental (African) and Ethiopian specific developmental aspirations translate into community-level change // የሩህ ሚዲያ ድህረ ገጽና የማህበራዊ ሚዲያ ገጾችን ይጎብኙ፤ ይወዳጁ!

ምድብ፥ Uncategorized

  • ዛሬም ከዶ/ር አብይ አህመድ አሊ ጎን ነኝ !

    በእኔ እምነት የኦቦ ለማ መገርሳን ውለታ የሚረሳ ከሃዲ ነው። ሰውየው ጭቆናን እና ጨቋኞችን አሳዶ መቀመቅ ለመክተት በተካሄደው እልህ አስጨራሽ ትግል ፊትአውራሪ ነበር። ለዚያም ነው ‘ለማ መገርሳን የሚያህል ግዙፍ ከአብይ አህመድ ተነጥሎ ለውጡ ምን ያህል ርቀት ይጓዛል?’ የሚለው የሚያሳስበን። ምንምን’ኳ የለማ ተፅዕኖ ፈጣሪነት የላቀ ቢሆንም፣ ከአብይ መለየታቸው ግን መጥፎ አይሆንም። ‘የለውጡ ጎማ ፍጥነቱን ሊቀንስ ቢችልም ከግቡ…

  • አሀዱ ሳቡሬ (1917-2012 ዓ.ም)

    በኢትዮጵያ ዘመናዊ የጋዜጠኝነት ታሪክ ታላቅ ቦታ የሚሰጣቸው አሃዱ ሳቡሬ ‹የዛሬይቱ ኢትዮጵያ› ጋዜጣ ስትመሰረት የጋዜጣዋ የመጀመሪያው ዋና አዘጋጅ ነበሩ፤ በኢትዮጵያ ሬዲዮም ለዓመታት ሰርተዋል፤ አሃዱ ሳቡሬ የሚለው ስም በተለይ በ1950ዎቹ እጅግ የገነነ እንደነበር ይነገራል፤ ለጋዜጠኝነት መርሆዎች በመገዛት ጥራት ያላቸውን የጋዜጣና የራዲዮ ፕሮግራሞች ያዘጋጁ መሆናቸው በህዝብ ዘንድ አድናቆትና ለእውቅናቸው መሰረት ቢሆንም ከዚህ ባልተናነሰ ለዕውቅናቸው ምክንያት የሆነ ሌላም ነገር…

  • Ethiopians: Avoid: Nonsense Fear!

    Following the merger of the EPRDF front parties to establish Prosperity Party, there are very immature comments I am grabbing from social media circle. One such was fear that if things are free for people to live elsewhere in the country, the emerging regions would be flooded with settlers from highland Ethiopia. Hearing such notes…

  • Ethiopians: Let’s Liberate our Minds from Control by Political Elites !!!

    In Ethiopia, the political elites have been implementing their vested agenda by distorting the perceptions of the people on the ventures of politics. They have used various means and tools to achieve that. Nowadays, they are using ‘political activists’ their means and the social media their tools. The dire consequence in distorting decision making behavior…

  • ETHIOPIAN STATE DATES BACK CENTURY AGO; BUT, NATION BUILDING IS YET TO START !!!

    In Ethiopia, state building project completed a century and half years ago, but the task of nation building did not followed. King Lij Eyasu has taken encouraging steps forward but was short lived. The task of nation building has been either belittled or ignored altogether. Therefore, there has not been shared value system among wider…

  • ከታሪክ ማህደር: የሕዳር በሽታ (Spanish Flu)  እና ሕዳር ሲታጠን

    እ.ኤ.አ ከ 1914 ዓ.ም እስከ 1918 ድረስ የዘለቀውና የ15 ሚሊዮን ሰዎችን ህይወት የቀጠፈው ይህ ጦርነት በታሪክ የመጀመሪያው የዓለም ጦርነት ተብሎ የሚታወቀው ነው፡፡ የጦርነቱ ማብቃት ሊታወጅ ጥቂት ሲቀረውና ዕልቂቱ ቆመ ሲባል ግን የዓለም ህዝብ ሌላ ፍዳ ማስተናገድ ግድ ሆነበት፤ በሰው ሰራሽ ችግሮች (በዋነኝነት በጦርነት) ተወጥሮ የቆየው መላው የአለም ህዝብ አሁን ደግሞ በእንፍሉዊንዛ በሽታ ከዳር እስከ ዳር…

  • Ethiopians: Give Abiy a Chance

    Of ourse, there are many challenges remaining that Abiy has inherited from the past. All these problems are not going to be solved overnight. But it has to be started somewhere and he has started that journey. The world seems to have understood this and wants to encourage it further. That explains the awarding of…

  • MY MESSAGE TO THE OROMO YOUTH, THE QEERROO !!!

    The Qeerroo has shown a new form of struggle, a peaceful struggle to bring political revolution. In those times, no any ethnic group attacked in Oromia. But, today, when the youth struggle is taking a shape with Abiy Ahmed government installed, why the youth unable to preserve their good records? The answer is up to…