ሩህ ሚዲያ – Ruh Media

Find articulated views on the Fabrics of Ethiopian society & the world at large. There is no limit of topics of address: culture, lifestyle, history, art, literature, politics and economy. Habtamu Girma's page shares opinions, viewpoints, and/or commentaries on issues that matters for us all!!!

ሩህ ሚዲያ የተለያዩ የዲጂታል የብዝሃ-መገናኛ አማራጮችን በመጠቀም በአፍሪካ፣ በተለይ በኢትዮጵያ የኢኮኖሚ አስተዳደርና ፖሊሲ፣ ፖለቲካል ኢኮኖሚ፣ ጂኦ-ኢኮኖሚክስ፣ ጂኦ-ፖለቲካ ጉዳዮች ዙሪያ በእውቀትና በዕውነት የተቀረጹ መረጃዎችን ለህዝብ ማድረስን ዓላማው ያደረገ ሚዲያ ነው፤ ዓላማውም በአገራዊ ኢኮኖሚያዊ አጀንዳዎች ላይ የሚኖረን ግንዛቤ በጥናትና በዕውቀት የተደገፈ እንዲሆን ጥረት ማድረግ ነው፤ በሩህ ሚዲያ ውስብስብ የሆኑ የኢኮኖሚ ጽንሰ ሃሳቦች እና የፖሊሲ እርምጃዎችን በቀላሉ ህዝብ በሚረዳው መንገድ ለማቅረብ ጥረት ይደረጋል // Ruh Media is aimed at addressing contextual factors associated to African economy, politics, geo-economics, natural resource conservation & management, climate change and energy transition issues. Ruh Media produces original contents capturing the human stories behind statistics, and showing how continental (African) and Ethiopian specific developmental aspirations translate into community-level change // የሩህ ሚዲያ ድህረ ገጽና የማህበራዊ ሚዲያ ገጾችን ይጎብኙ፤ ይወዳጁ!

ምድብ፥ Uncategorized

  • የሙስሊም ወገኖቻችን ጉዳይ የሁሉም ኢትዮጵያዊ ጉዳይ ነው!

    የቅራኔ ታሪክን መሰረቱ ያደረገው የኢትዮጵያ ፖለቲካ የተንሸዋረረ መሆኑ ሳያንስ የታሪካዊ ቅራኔውን በትክክለኛ አስረጅነት አለመግለጹ ሌላው ችግር ነው፡፡ ከዚህ አንጻር የብሔር ቅራኔን መሰረቱ ያደረገው የፖለቲካዊ ስርዓት የኢትዮጵያን ህዝብ የዘመናት ችግር ከመግለጽ አንጻር ቢያንስ ምሉዕነት የጎደለው ነው፡፡የዚህ ችግር ነጸብራቅ ከሆኑ አንዱ የሙስሊሙ ማህበረሰብ ለዓመታት ሲያነሳቸው ለነበሩ ጥያቄዎች የፖለቲካ ስርዓቱ መልስ ከመስጠት ይልቅ ጥያቄውን የመጠርጠር አዝማሚያ የነበረው መሆኑ…

  • የሁለት ወረርሽኞች ወግ፡ የኮሮና ወረርሽኝ እና ስፓኒሽ ፍሉ (የሕዳር በሽታ)

    እ.ኤ.አ በ1920 የተከሰተው ስፓኒሽ ፍሉ (የህዳር በሽታ) እና የኮሮና ወረርሽኞች በብዙ መልኩ ተመሳስሎሽ አላቸው፡፡ የተመሳስሎሻቸው መገለጫዎች ከብዙ በጥቂቱ፡- • የበሽታዎቹ አማጪ ተህዋስ ቫይረስ ነው፤ • ሁለቱም የመተንፈሻ አካላትን የሚያጠቁ ናቸው፤ • የበሽታው ምልክቶች እና በሽታው የሚተላለፍባቸው መንገዶች ተመሳሳይነት አላቸው • ሌላው የወረርሽኞቹ ተዛምዶ የጊዜ(የዘመን) ነው፡፡ o ከዚህ አንጸር ሁለቱም በአለም የታዩት በጥር ወራት፣ በክፍለ ዘመኑ…

  • አብይ አህመድን መውቀስ ተገቢነቱ ከምርጫ በኋላ ነው!

    የጽሑፌ መነሻ አቶ ልደቱ በአብይ አህመድ የአመራር ብቃት ላይ በአስራት (ASRAT) ቴሌቭዥን የሰጠው አስተያየት ነው(ምስሉን ይመልከቱ)። በእኔ አተያይ አስተያየቱ በራሱ ቅንነት የጎደለው ነው። ምክንያቱም አቶ ልደቱ በኢትዮጵያ ያለውን ነባራዊ ሁኔታ እያወቀ እንደማያውቅ ሆኖ የተናገረው ነው። መሪያችን በስንት ገመድ እየተጎተተ እንዳለ እንኳን እንደ አቶ ልደቱ አያሌው ያለ አንጋፋ ፖለቲከኛ ለማንኞውም ዜጋ የተሰወረ ሀቅ አይደለም። ብሔርተኞች በየፈርጃቸው…

  • THE CONCERN OF ABDUCTED GIRLS IS THE CONCERN OF HUMANITY!

    To condemn the infliction against these young and hopeful girls, the affiliation should be humanity. The infliction happened against these hopeful girls is a mind rape. Raping a mind is nothing but robbing one’s hope, and hence denying his/her future.

  • ፖለቲካችን እና ፖለቲከኞቻችን እኛው ራሳችንን ይመስላሉ !!!

    ዛሬ በውድ የኢትዮጵያ ወጣቶች ደም ስንናፍቀው የኖርነውን የነጻነት አየር መተንፈስ በጀመርንበት ወቅት የኢትዮጵያ ህዝብ እርስ በርስ ለመነቋቆር እና ለመበጣበጥ የሚነሳበት ምክንያት የለውም፤ ነገሩ የፖለቲካ አጀንዳ ልዩነት (ቢኖር እንኳ በንግግር መፍታት ይቻላል) ሳይሆን የአመል ነው። የአመል ችግር የሚለውን የሚጠቀልል የአማርኛ ቃል የቅንነት ችግር (Lack of integrity) ነው። የፖለቲካችን ስንክሳርም ይህ የቅንነት ችግር ነው፡፡ በአጠቃላይ ቅን አለመሆናችን…

  • ኢትዮጵያን ያቀፍናት መስሎን እንዳናንቃት!

    በኢትዮጵያ የታሪክ ትርክት ሆነ የፖለቲካ አሰላለፎች እንደምናየው ልሙጡ ባንዲራ ያለፈው የጭቆና ስርዓት ምልክት እንደሆነ የሚያነሱ የብሔር ሆነ የሃይማኖት ማህበረሰብ ክፍሎች አሉ፡፡ ለአብዛኞቹ ብሔሮች እና ብሔረሰቦች ይህን ባንዲራ ማውለብለብ ትርጉሙ ያለፈው ብሔራዊ ጭቆናን ማወደስ ነው፤ በለብዙሃኑ የእስልምና እንዲሁም የፕሮቴስታንት ክርስትና ተከታይ ኢትዮጵያዊንም ትርጉሙ እንዲሁ ነው፡፡ ኢትዮጵያ፤ ኢትዮጵያ የምንል ወገኖች የምር ኢትዮጵያን የምንፈልጋት ከሆነ በሌሎች ወንድሞቻችንን ቁስል…

  • The Ethiopian Army at a Conceptual Crossroad?

    The Ethiopian army is a national pride, an imminent force in defence of the sovereignty of Ethiopian state. Since 1995, the army has been given with one more role, a guardian of a revolutionary democratic government. Since the onset of a reform in the army some two years back, its role as a last resort…

  • እየተንሰራፋ የመጣው የኩላሊት ህመም ከጤና ባሻገር የፖለቲካል-ኢኮኖሚ ገጽታ ይኖረው ይሆን?

    የጤና ባለሙያ ስላልሆንኩ ስለጉዳዩ ትንተና መስጠት አልችልም። ነገር ግን በአጭር ጊዜ በሽታው አጣዳፊ የማህበረሰብ ጤና እክል ደረጃ የመድረሱ ነገር ከጤና ባለፈ የፖለቲካል-ኢኮኖሚ ገጽታ ይኖረው ይሆን የሚል ጥያቄን አጭሮብኛል።በእርግጥም መንግስት እና ለመንግስት ቅርበት ያላቸው ነጋዴዎች ባለፉት አመታት በምግብ እና ምግብ ነክ ምርቶች እንዲሁም በመድሃኒት ንግድ ላይ በስፋት መሳተፋቸው በምርቶቹ ጥራት ቁጥጥር ላይ የራሱ አሉታዊ ተጽዕኖ እንደሚኖረው…

  • Donald Trump Wrongly Understood !

    As to my inference, Trump has said all about Ethiopia (where he rather referred the country not by name but by its leader, who won this year’s Nobel Peace Prize). There is nowhere Trump referred Eritrea, even indirectly. But, what was the problem he referred about Ethiopia? How he managed to resolve the problem? With…