ሩህ ሚዲያ – Ruh Media

Find articulated views on the Fabrics of Ethiopian society & the world at large. There is no limit of topics of address: culture, lifestyle, history, art, literature, politics and economy. Habtamu Girma's page shares opinions, viewpoints, and/or commentaries on issues that matters for us all!!!

ሩህ ሚዲያ የተለያዩ የዲጂታል የብዝሃ-መገናኛ አማራጮችን በመጠቀም በአፍሪካ፣ በተለይ በኢትዮጵያ የኢኮኖሚ አስተዳደርና ፖሊሲ፣ ፖለቲካል ኢኮኖሚ፣ ጂኦ-ኢኮኖሚክስ፣ ጂኦ-ፖለቲካ ጉዳዮች ዙሪያ በእውቀትና በዕውነት የተቀረጹ መረጃዎችን ለህዝብ ማድረስን ዓላማው ያደረገ ሚዲያ ነው፤ ዓላማውም በአገራዊ ኢኮኖሚያዊ አጀንዳዎች ላይ የሚኖረን ግንዛቤ በጥናትና በዕውቀት የተደገፈ እንዲሆን ጥረት ማድረግ ነው፤ በሩህ ሚዲያ ውስብስብ የሆኑ የኢኮኖሚ ጽንሰ ሃሳቦች እና የፖሊሲ እርምጃዎችን በቀላሉ ህዝብ በሚረዳው መንገድ ለማቅረብ ጥረት ይደረጋል // Ruh Media is aimed at addressing contextual factors associated to African economy, politics, geo-economics, natural resource conservation & management, climate change and energy transition issues. Ruh Media produces original contents capturing the human stories behind statistics, and showing how continental (African) and Ethiopian specific developmental aspirations translate into community-level change // የሩህ ሚዲያ ድህረ ገጽና የማህበራዊ ሚዲያ ገጾችን ይጎብኙ፤ ይወዳጁ!

ምድብ፥ Uncategorized

  • በኮሮና ቫይረስ ለእልቂት ከመዳረጋችን በፊት ስለበሽታው ያለንን የተዛባ አመለካከት ማስተካከል ግድ ይለናል!

    የኮሮና ቫይረስ ኢትዮጵያ ገባ ከተባለ አስር ቀናት አለፉ፤ በእነዚህ ቀናት በስራ ምክንያት በተዘዋወርኩባቸው ድሬዳዋ፣ ሐረር እና ጅግጅጋ ከተሞች ህዝቡ ስለ በሽታው ያለውን አመለካከት ለመታዘብ እድሉ ነበረኝ፡፡ አብዛኛው ህዝብ የሚለው በሽታው ከጸሎት በቀር ምድራዊ በሆነ ነገር መጠንቀቅ አይቻልም ነው፤ ስለሆነም የፈጣሪ ቁጣ ነው፡፡ ለአንዳንዶቹ ደግሞ ከበሽታው ማምለጥ የማይቻልበት ምክንያት በአብዛኛው ህዝብ የቀን ገቢ ያለው በመሆኑ ኢኮኖሚያችን…

  • ጠ/ሚ አብይ አህመድ የአለም የሰላም ሎሬት አሸናፊ የሆኑት የዶክትሬት ዲግሪያቸውን በሰላም እና ግጭት አፈታት ስላጠናቀቁ አይመስለኝም!

    ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ የዶክትሬት ዲግሪውን የሰራ ኢትዮጵያዊ ኢኮኖሚስት ሃብት አለመፍጠሩ ወይም ባለሃብት መሆን አለመቻሉ ያሳፍራቸዋል፤ የፖለቲካ ሳይንስ ምሁሩ ሰላማዊ ፖለቲካ በአገሪቱ እንዲሰፍን አለማድረጉም እንዲሁ፡፡ በኢትዮጵያ ሁኔታ ፒ.ኤች.ዲ የህዝብን ችግር ቢፈታ ኖሮ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዶክትሬት ዲግሪያቸው ምን አንንደሰሩበት አላውቅም፡፡ ነገር ግን መልሱን ራሳቸው ዶር አብይ በቅርቡ የብሔራዊ በጎ ፍቃድ አገልግሎት የሚሰጡ ወጣቶችን በሚሊኒየም አዳራሽ ሰብስበው ከተናገሩት…

  • This Time, Abiy Ahmed has Surrendered!

    It is ironic that Abiy has just showed up for the power of money, that money is powerful enough to switch one’s stand! Abiy has showed it up!!! For a while, I came to understand that Abiy neither a right leader; nor a true leader! At the moment, he is confused!

  • ኮሮና ወረርሽኝ ሳይሆን ጦርነት ነው፤ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ለዘመቻ ራሱን ያዘጋጅ!

    ከታሪካችን ማህደር እንደምናገኘው አባቶቻችን በአውደ ውጊያዎቻቸው እንዳደረጉት በእጃቸው ጦር እና ጋሻ፣ በልቦናቸው ደግሞ የፈጣሪን ተራዳኢነት ይዘው ነበር። ኮሮናን ለመግጠም ስንዘጋጅ እኛም ተመሳሳይ ስልት መከተል አለብን።ስለሆነም፣ ዝቅ ሲል ራስን እየተከላከሉ የበሽታውን መስፋፋት መከላከል፣ከፍ ሲል ስርጭቱን ለመግታት ማጥቃት ነው፤ ኢትዮጵያዊያን ጦርነት ላይ እጅ መስጠት ታሪካችን አይደለምና ኮሮናን በመዋጋት ሂደት የሚከፈለውን መስዋዕትነት ለመክፈል መዘጋጀት ያሻል፤ ሞቶ ሌሎችን ለማዳን…

  • ETHIOPIAN VALUES CANNOT BE EXCHANGED FOR DOLLARS!

    If the US firms come to Ethiopia, it is for their benefit. No more no less! The 5 billions of dollars provided is for mutual benefit of both countries, Ethiopia and USA. If there is a string attached with the billions of dollar which threatens the sovereignty of Ethiopia or defy the values of Ethiopians,…

  • SADLY, DONALD J. TRUMP IS UNAWARE OF ETHIOPIA AND ITS PEOPLE!

    The thing Trump is doing against Ethiopian interest is nothing but a reflection of his absurd personality. Trump is unaware of this great Ethiopian nation and its people. I think Trump confused with paralleling the poor material state of Ethiopians with their immeasurable moral sense and determination to their freedom & sovereignty of their country.…

  • ዛሬ ኢትዮጵያ  የውጭ ጠላት የላትም፤ የውስጥ እንጂ!

    አባቶቻችን ከ124 ዓመታት በፊት የኢጣሊያ ወራሪ ሀይልን ድል የነሱት ከራሳቸው በፊት አገር አስቀድመው መስዋዕት መሆን መርሃቸው ስለነበር ነው። የወቅቱ የሀገሬ ትውልድ መርሁ ከራስ በላይ ንፋስ ሆኖ የበዛ ራስ ወዳድነት የአገር አንድነት እና ሉዓላዊነትን ለአደጋ ያጋለጠ የዘመናችን ጠላት ሆኗል፤ ዛሬ የራሳችን ጠላት ራሳችን ሆነናል!

  • የምርጫ ቅስቀሳው ወደ ጸብ ቅስቀሳ እንዳይቀየር እንጠንቀቅ!

    የኢትዮጵያ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ ባወጣው የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ፓርቲዎች የምረጡኝ ቅስቀሳ የሚጀምሩበት ወቅት ባለፈው ሳምንት ይፋ ሆኗል። አሁን ባለው የአገራችን ነባራዊ ሁኔታ ጠብ እንደማንሳት ቀላል ነገር የለምና የምረጡኝ ቅስቀሳው ወቅት ደንበኛ የጠብ ወቅት ሊሆን የሚችልበት እድሉ ሰፊ ነው። ነገሩን አሳሳቢ የሚያደርገው ደግሞ ማህበረሰባችን የአመራር ቀውስ በገጠመው በዚህ ወቅት የምርጫ ቅስቀሳ ሊከወን መሆኑ ነው። ዛሬ በኢትዮጵያ…

  • ከአምስቱ የፋሺስት ወረራ ዓመታት ምን እንማራለን?

    ከታሪክ ማህደር እንደምንረዳው የአምስቱ አመታት የፋሺስት ጣልያን ወረራ (1936-1941 ዓ.ም) የተሳካው በውስጥ ድክመታችን የተነሳ ነው፡፡ እንደ ህዝብ፣ እንደ መንግስት የምንወስደው ሃላፊነት አለብን:: ኢተዮጵያዊያን ለዘመናት የኖርነው የህይወት ዘይቤና ፍልስፍና ስራን የሚያበረታታ አለመሆኑና ህዝቡ ለቁሳዊ ሀብት ያለው ግምት ዝቅተኛ መሆን ኢትዮጵያን ከሌላው ዓለም በኢኮኖሚ በእጅጉ ወደ ኋላ አስቀርቷታል፡፡ በእርግጥ በተለያዩ የዘመን ማዕቀፎች ኢትዮጵያን ያስተዳደሩ አብዛኞቹ መሪዎች ህዝቡ…