ሩህ ሚዲያ – Ruh Media

Find articulated views on the Fabrics of Ethiopian society & the world at large. There is no limit of topics of address: culture, lifestyle, history, art, literature, politics and economy. Habtamu Girma's page shares opinions, viewpoints, and/or commentaries on issues that matters for us all!!!

ሩህ ሚዲያ የተለያዩ የዲጂታል የብዝሃ-መገናኛ አማራጮችን በመጠቀም በአፍሪካ፣ በተለይ በኢትዮጵያ የኢኮኖሚ አስተዳደርና ፖሊሲ፣ ፖለቲካል ኢኮኖሚ፣ ጂኦ-ኢኮኖሚክስ፣ ጂኦ-ፖለቲካ ጉዳዮች ዙሪያ በእውቀትና በዕውነት የተቀረጹ መረጃዎችን ለህዝብ ማድረስን ዓላማው ያደረገ ሚዲያ ነው፤ ዓላማውም በአገራዊ ኢኮኖሚያዊ አጀንዳዎች ላይ የሚኖረን ግንዛቤ በጥናትና በዕውቀት የተደገፈ እንዲሆን ጥረት ማድረግ ነው፤ በሩህ ሚዲያ ውስብስብ የሆኑ የኢኮኖሚ ጽንሰ ሃሳቦች እና የፖሊሲ እርምጃዎችን በቀላሉ ህዝብ በሚረዳው መንገድ ለማቅረብ ጥረት ይደረጋል // Ruh Media is aimed at addressing contextual factors associated to African economy, politics, geo-economics, natural resource conservation & management, climate change and energy transition issues. Ruh Media produces original contents capturing the human stories behind statistics, and showing how continental (African) and Ethiopian specific developmental aspirations translate into community-level change // የሩህ ሚዲያ ድህረ ገጽና የማህበራዊ ሚዲያ ገጾችን ይጎብኙ፤ ይወዳጁ!

ምድብ፥ Uncategorized

  • TEDDY AFRO-MORE THAN A SINGER!

    A singer who combined artistic talent with great cause and personality, Tewodros Kassahun, a.k.a Teddy Afro, is controversial singer as his songs speak louder going beyond private affairs carrying messages often interpreted political. The life of such public figure is always far from beings still, swinging back and forth (like a pendulum) to touch the…

  • ETHIOPIANS,  ‘PEOPLE WITH SHORT TERM MEMORY’?

    Lack of integrity, an emerging popular problem in Ethiopia, has ample to explain the recent crisis the country has to endure, manifested by two interrelated faces: leadership crisis and institutional (formal or informal) dysfunctionalities. And a genuine diagnosis on the ailments and sound prescription on the cure of lack of integrity character should base itself…

  • መለስ ዜናዊ ‘በህይወት የሉም!’፤ ‘የለም! አልሞቱም!”

    ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ስልጣን ከያዙ ማግስት አንስቶ በኢትዮጵያ የፓርቲ ፖለቲካ ታሪክ አዲስ ምዕራፍ ተከፍቷል። በዋናነትም የፖለቲካችን አይነተኛ መልክ የሆነው የሴራ እና የመጠላለፍ ፖለቲካን ለመቀየር እርምጃዎች ተጀምረዋል። ከዚህ አንጻር በተለያዩ ተፎካካሪ ፓርቲዎች መካከል ተከታታይ ውይይቶች እየተካሄዱ ነው። ከውይይቶቹ እንደተስተዋለው መጠላለፍ እና ሴራ መለያው የሆነው ፖለቲካችን አሁንም ለመፈወስ ብዙ ርቀት መጓዝ ያሻዋል። በዚህች መጣጥፍ አንድ በምናብ…

  • DON’T LOOK AT ABIY, LOOK AT WHERE ABIY IS LOOKING

    የአረንጓዴ አሻራ ቀን ግቡን መቷል! ኢትዮጵያዊያን እንኳን ደስ አለን! *********** ሀብታሙ ግርማ ሐምሌ 22 ቀን 2011 ዓ.ም ጅግጅጋ፣ ኢትዮጵያ *********** የአረንጓዴ አሻራ ፊት አውራሪ የሆኑት ጠቅላያችን አብይ አህመድ ዛሬም በአስቸጋሪውና ነጎድጓዳማው የኢትዮጵያ የፖለቲካ ሰማይ ላይ በረራቸውን በብቃት ተወጥተዋል። የቀደሟቸው መሪዎችም ቢሆኑ በራሳቸው መንገድ በጭጋጋማው የኢትዮጵያ የፖለቲካ አየር ለመብረር ሞክረዋል። በረራቸውን በተመለከተ ስኬታማ ነበሩ ወይስ…? ብያኔው…

  • የኢትዮጵያ ታሪክ እና የታሪክ ጸሀፍት (ምሁራን) ግምገማ ********

    ሀብታሙ ግርማ ነሐሴ፣ 2007 ዓ.ም ጅግጅጋ ዩኒቨርስቲ መጽሐፍ ዳሰሳ (Book Review) በፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም ‹አዳፍኔ፡ ፍርሃትና መክሸፍ› መጽሀፍ ላይ የኢትዮጵያ የምጣኔ ሀብት ባለሞያዎች ማህበር (Ethiopian Economics Association). የጅግጅጋ ዩኒቨርስቲ ማስተባበሪያ (ቻፕተር ) ባሰናዳው የፓናል ውይይት የቀረበ ጥናታዊ ጽሑፍ መግቢያ 1.1 ስለ ደራሲውና ስለ መጽሀፉ አጠቃላይ በአማርኛ ቋንቋ ከሚጽፉ እጅግ ጥቂት ኢትዮጵዊያን ምሁራን መካከል አንጋፋው ምሁር…