ምድብ፥ politics
-

በአዲስ አበባ የሚገኘው የብሔራዊ ቤተመጻሕፍትና ቤተመዛግብት ማዕከል፣ በተለምዶ ‘ወመዘክር’ በመባል የሚታወቀው አንጋፋ ብሔራዊ ተቋም የስብሰባ አዳራሹን በብላቴን-ጌታ መርስዔሀዘን ወልደቂርቆስ ስም መሰየሙን ሰምቼ በጣም ተደሰትኩ፤ አገራችን ኢትዮጵያን በተለያዩ የኃላፊነት ቦታዎች በትጋት ያገለገሉትና በርካታ መጽሐፍትን ያበረከቱልንን እኚህ ታላቅ ሰው ለአገራችን ያበረከቱትን ያህል የሚገባቸውን ያህል ዕውቅና ሳይሰጣቸው መቆየቱ በጣም ያበሳጨኝ ነበር፤ ቢዘገየም ቅሉ ዛሬ የሰማሁት ዜና ግን ይህን…