ኢትዮጵያዊያን ለዘመናት በአባይ ወንዝ ላይ ያለንን ቁጭት በብዙ መልኩ ስንገልጽ ኖረናል፤ አዝማሪው በድምጹ፤ ጸሐፍት በብዕራቸው፤ ተዋንያን በመድረክ ቴአትሮችና ፊልሞች እንዲሁም ምሁሩ በጥናትና ምርምሮቹ ስለአባይ ተክዘው ኖረዋል፤ እንደመታደል ሆኖ ይህ ትውልድ ከዚህ ትካዜ ለመላቀቅ የሚስችለውን አኩሪ ገድል ችግሮች ሳበግሩት አባይን በአገሩ አስሮ ለሃይል ማመንጫነት፣ ለአሳ ሃብት ልማት እንዲሁም ለቱሪዝም ወዘተ አውሎታል አሁን የበረታብን ትልቁ ተግዳሮት ከራሳችን…