ሩህ ሚዲያ – Ruh Media

Find articulated views on the Fabrics of Ethiopian society & the world at large. There is no limit of topics of address: culture, lifestyle, history, art, literature, politics and economy. Habtamu Girma's page shares opinions, viewpoints, and/or commentaries on issues that matters for us all!!!

ሩህ ሚዲያ የተለያዩ የዲጂታል የብዝሃ-መገናኛ አማራጮችን በመጠቀም በአፍሪካ፣ በተለይ በኢትዮጵያ የኢኮኖሚ አስተዳደርና ፖሊሲ፣ ፖለቲካል ኢኮኖሚ፣ ጂኦ-ኢኮኖሚክስ፣ ጂኦ-ፖለቲካ ጉዳዮች ዙሪያ በእውቀትና በዕውነት የተቀረጹ መረጃዎችን ለህዝብ ማድረስን ዓላማው ያደረገ ሚዲያ ነው፤ ዓላማውም በአገራዊ ኢኮኖሚያዊ አጀንዳዎች ላይ የሚኖረን ግንዛቤ በጥናትና በዕውቀት የተደገፈ እንዲሆን ጥረት ማድረግ ነው፤ በሩህ ሚዲያ ውስብስብ የሆኑ የኢኮኖሚ ጽንሰ ሃሳቦች እና የፖሊሲ እርምጃዎችን በቀላሉ ህዝብ በሚረዳው መንገድ ለማቅረብ ጥረት ይደረጋል // Ruh Media is aimed at addressing contextual factors associated to African economy, politics, geo-economics, natural resource conservation & management, climate change and energy transition issues. Ruh Media produces original contents capturing the human stories behind statistics, and showing how continental (African) and Ethiopian specific developmental aspirations translate into community-level change // የሩህ ሚዲያ ድህረ ገጽና የማህበራዊ ሚዲያ ገጾችን ይጎብኙ፤ ይወዳጁ!

የትግራይ ምርጫ ጉዳይ!


የትግራይ ምርጫ አሁንም ሆነ ዘግይቶ ቢካሄድ ውጤቱ አንድ ነው፤ ሂደቱ ላይ ነው ችግሩ። በሁለቱም ምርጫ ቢካሄድ ህወሓት እንደሚያሸንፍ የታወቀ ነው።

ነገር ግን የዛሬው ምርጫ ህገ መንግስታዊ መሰረት የሌለው እንደሆነ ይታወቃል። የእልህ አይነት ስለሆነ ምርጫው ምክንያትም፣ ውጤትም የለውም። ይልቅ ህወሓት ከእልህ ነቅቶ ለአገራዊው ምርጫ መዘጋጀት ይኖርበታል።

በቀጣዩ አገራዊ ምርጫ ውጤት ብልጽግና ትግራይ፣ ትዴፓ እና/ወይም ኣረና በክልሉ ምክር ቤት የየራሳቸው ወንበር/ድምጽ ይኖራቸዋል የሚል እምነት አለኝ፤ ስለዚህ እነርሱም ቢሆኑ ከእልህ ወጥተው ከህወሓት ጋራ የትግራይን ህዝብ በጋራ የሚያገለግሉበትን መንገድ መተለም አለባቸው።

መልካም አዲስ ዓመት!


Discover more from ሩህ ሚዲያ – Ruh Media

Subscribe to get the latest posts sent to your email.

Posted in

One response to “የትግራይ ምርጫ ጉዳይ!”

  1. ashenafibeyene አቫተር
    ashenafibeyene

    ሀሳቤን እዚ ልጨርስ በብል’ግና ኢሕአዴግ እና ህወሃት በፈረሰ ወይም እኔ የሌለሁበት የኢፌድሪ መንግስ ስብስብ ውስጥ
    በሚወሰኑ ውሳኔዎች የህወሓት ኢሕአዴግ ተቃርኖ የሚመነጨው በሂደት ቀስብሎ የአላማ ልዮነቶች መታየት ጀመሩ በሰላም የመጣው
    የለውጥ ቁማር ወደለየለት ወዳፈጠጠ የርእዮተ አለም ልዮነት መጣ ሆኖም ልዮነቱ አይደለም ክፋቱ የማጥላላት ታርጌትድ በሆነ
    መልኩ በህዝብ እነዳሸነፈ አዲስ ርዕዮተ አለም ይዞ እደመጣ መንግስት በምርጫ አሸንፎ ብል’ግና ሆኖ ከች ያሳይህ በዚህ
    ባለፉት የነውጥ አመታት የትግራይ ክልላዊ መንግስት ለውጡን ደግፎ
    ብዙ የሚባሉ በሦስቱ እህት ድርጅቶች ሴራ ውስጥ አልፎ የድርጅቱ ህልወና ጠብቆ ኢሕአዴግ አዲስ ሊቀመንበር ሾመ አሁንም
    በኢሕአዴግ ውስጥ ህወሃት ለውጡን ደገፉ ቆማለች ኢሕአዴግ እነደ ኢሕአዴግ እራሱን ወቀሰ በይፋ ይቅርታ ጠየቀ
    በጊዜው በወንጀል ተከሰው የነበሩ የፖለቲካ እስረኞች ናቸው ብል ፈታ’አሁን ሊያስራቸው’የፖለቲካ ምህዳሩ ይስፋ በማለት
    በውጭ የነበሩ ተቃዋሚዎች ወደ ሀገር ገብ’በአሸባሪነት ከተፈረጁ ግለሰቦች እና ድርጅቶች’ጭምር አንግዲ እዚ ጋ ነው ቁማሩ
    እንዳለ በመንግስትም በግልም የሚተዳደሩ ሚዲያዎች የሚዲያ ነፃነት በሚል የስም ማጥፋት የተጀመረልኝ የኢሕአዴግ የተባሉ
    ጥፋቶችን ወደ ህወሃት የተላከኩት መወንጀል ጣት መቀሰር አብረው ባጋርነት ሲሰሩ የነበሩ ድርጅቶች ሳይሸመቅቃቸው ለ27
    አመት የልሰራንላቹ በጨለማ ስለነበርን ነው ብለው እርፍ ይሁን ህገ መንግስቱ አኛን አይወክልም በሌላ ፅንፍ ለውጡማ
    ህገመንግስትን አይሽርም ሌላው ህገመንግስቱ የጋራ ሰነዳችን ነው ሌላው ህገመንግስት መንግስት እየጣሰነው ህገመንግስት
    ይከበር እሚያስጠላ ግን የተረሳ ግን ወደ ኋላ መለስ ብለህ ማውጠንጠን ያለብ ጉዳዮች ሀብቴ እኔ በመሰረቱ እደነገርኩህ
    የኢሕአዴግ ተቃዋሚ ነኝ ያው አሁን የብል’ግና ሆኖም የምን ደጋፊ ነህ ብትለኝ ግራ ነው የሚገባኝ ሆኖም በመርህ
    እደግፋለሁ በሚዛናዊነት እቃወማለው በመሰረታዊ ጉደዮች ላይ ግን አልደራደርም።
    በተቻለኝ አቅም ልሞግትህ ሞክርያለው ግዜ ካለህ ደሞ በሰፊው አናወራለን ሆኖም ግን እልሕ ገቢው በቻ ሳይሆን እልህ
    አስገቢው ተው መባል የለበት በዚሁ ባንተው የሰላ ብዕር።
    መልካም በዓል

    On 9 Sep 2020 6:20 pm, “Habtamu Girma Demiessie (ሀብታሙ ግርማ ደምሴ)” wrote:

    Habtamu Girma Demiessie (ሀብታሙ ግርማ ደምሴ) posted: ” የትግራይ ምርጫ አሁንም ሆነ ዘግይቶ
    ቢካሄድ ውጤቱ አንድ ነው፤ ሂደቱ ላይ ነው ችግሩ። በሁለቱም ምርጫ ቢካሄድ ህወሓት እንደሚያሸንፍ የታወቀ ነው። ነገር
    ግን የዛሬው ምርጫ ህገ መንግስታዊ መሰረት የሌለው እንደሆነ ይታወቃል። የእልህ አይነት ስለሆነ ምርጫው ምክንያትም፣
    ውጤትም የለውም። ይልቅ ህወሓት ከእልህ ነቅቶ ለአገራዊው ምርጫ መዘጋጀት ይኖርበታል። በቀጣዩ አገራዊ ምር”

    Liked by 1 person

አስተያየት ያስቀምጡ

ይህ ጣቢያ አይፈለጌ መልዕክትን ለመቀነስ Akismet ይጠቀማል። የአስተያየትዎ ውሂብ እንዴት እንደሚሰናዳ ይወቁ

Discover more from ሩህ ሚዲያ - Ruh Media

Subscribe now to keep reading and get access to the full archive.

Continue reading